"Abro Adege"
— 演唱 Fikadu Tizazu
“Abro Adege”是在唱片公司“Fikadu Tizazu”的官方頻道02 十一月 2018上發布的埃塞俄比亞上演唱的歌曲。發現有關“Abro Adege”的獨家信息。查找 Abro Adege 的歌詞、翻譯和歌曲事實。根據互聯網上的一條信息,收入和淨資產是由贊助商和其他來源累積的。“Abro Adege”這首歌在已編譯的音樂排行榜中出現了多少次?“Abro Adege”是一個著名的音樂視頻,在熱門排行榜上佔據一席之地,例如前 100 埃塞俄比亞 首歌曲、前 40 埃塞俄比亞 首歌曲等。
|
Download New Songs
Listen & stream |
|

"Abro Adege" 事實
“Abro Adege”在 YouTube 上的總觀看次數達到了 4.4M 次,點贊次數達到了 14K 次。
這首歌已在 02/11/2018 上提交,並在排行榜上停留了 337 週。
音樂視頻的原始名稱是“FIKADU TIZAZU - ABRO ADEGE | አብሮ አደጌ - NEW ETHIOPIAN MUSIC 2018 (OFFICIAL VIDEO)”。
“Abro Adege”已在 Youtube 上的 01/11/2018 11:43:21 發布。
"Abro Adege" 歌詞、作曲家、唱片公司
Ethiopian Music : Fikadu Tizazu | ፍቃዱ ትዛዙ - Abro Adege | አብሮ አደጌ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Remake of Tefera Negash hit song Abro Adege by Fikadu Tizazu.
Google+ :
Facebook :
Instagram :
Twitter :
Subscribe:
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here:
#HopeMusic #EthiopianMusic #EthiopianClassic
LYRICS :
አይኔ ያረፈብሽ ዘንካታ
የምትናፍቂኝ ጠዋት ማታ (2×)
እስኪ ጎራ በይ የልብ ወዳጄ
እጠብቅሻለው ቆሜ ከደጄ
..*..
የደስታ ምንጬ ነሽ የፍቅር አቻዬ
ጭንቀት ይከበኛል ስሆን ለብቻዬ
ነይ ነይ ነይ የኔ ዘንካታ
የህይወቴ አለኝታ
ተራርቆ መኖር ሸክም ሆኖብኛል
የትዝታን ዳገት መውጣት አቅቶኛል
ማን አለኝ ካንቺ ወዲያ ለኔ
ማረፊያ ነሽ ላይኔ
ፍቅር ፀንቶብኝ በኔ አስጨንቆኛል
ጤና ነስቶኛል
እህል አይበላልኝ ዉሀ አይጠጣኝ
ምን ይሻለኛ
ውዬ ማደር አልችል አይንሽን ሳላየው
ሌላ ማንም የለኝ ጭንቄን የማዋየው
ላንቺው ነው ላንቺው ነው (2×)
-------------**------------
ትዝታሽን አልቻልኩም አልቻልኩም
ናፍቆትሽን አልቻልኩም
ከህመምሽ አልዳንኩም አሄ....
ገና አላገገምኩም እህ....
...*...
እህህ ሆዴም አልችል ብሎኛል
አካሌ ፍቅር አንቺን ይለኛል
እህህ ትዝታ እያከነፈ
ሀሳቤ ወዳንቺው ይሰደኛል
ህመሜ እንቅልፍም አላይ ባይኔ
እህህ ናፍቆት ያንገላታኛል
ማረፊያው መኝታም አልተመቸኝ
ናፍቆትሽ ሌት ይቀሰቅሰኛል
እህህ እራብተኛው ገላዬ
አካሌ የጥንቱን ያሳየኛል
..*..
ምነዋ ነይ ምነው አብሮ አደጌ ምነው
ምነዋ ምነው
በትዝታ መነፅር አሻግሬ አያየሁሽ
መቼ ተለየሁሽ
..*..
ላያመጣሽ ከቶ እንዳደይ
በአመቱ ዞሮ እንደሚገኝ
ደርሶ ላይረዳኝ ትካዜው
ወሰድ መለስ የሚያደርገኝ
ምነው ልጅነት ትዝታው
ለማይመለስ አልፎ አንዴ
ሰመመን ይዞኝ ይነጉዳል
ጭንቅ ይልብኛል ሆዴ
..*..
ምነዋ ነይ ምነው አብሮ አደጌ ምነው
ምነዋ ምነው
በትዝታ መነፅር አሻግሬ እያየሁሽ
መቼ ተለየሁሽ
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 Hope Music